የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ሪፖርት
መስሪያ ቤታችን የዘጠኝ(9) ወር አፈፃፀም ሪፖርት ከአጠቃላይ የመ/ቤቱ ሰራተኞች ጋር በእስቴይኢዚ(Stayeasy) ሆቴል የገመገመ ሲሆን የዘጥኝ ወር ሪፖርቱን ያቀረቡት የእቅድና በጀት ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክቶሬት ተወካይ የሆኑት አቶ ደረጄ ማሞ ናቸው። በቀረበው ሪፖርት ላይም ዋና ኦዲተር አቶ አመንቴ መቻሉ ከሰራተኞች ጋር ውይይት አድርገዋል።