Author name: Demisew Tayework

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን ያካሄደ ሲሆን፤ በጉባኤው የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችን አንስተዋል ።የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ስለተሰሩ ሥራዎች፣ የመንገድ ማስፋፊያዎች የኮሪደር ልማቱን ተሞክሮ በመውሰድ በፍጥነት እና በጥራት እንዲጠናቀቁ እየተደረገ ሳላለው ክትትል፣ የመብራት መቆራረጥን በዘላቂነት ለመፍታት ምን ታስቧል? ፣ የጤና አገልግሎት ተደራሽነት በተለይ የጤና ተቋማት ግንባታ ላይ የተለየ …

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል Read More »

የኮሪደር ልማቱን በሁሉም የመዲናዋ አካባቢዎች ለማዳረስ በቅደም ተከተል እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

መዲናዋ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት በሁሉም አካባቢዎች ለማዳረስ በቅደም ተከተል እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገልጸዋል፡፡ከንቲባዋ ይህን ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡ለውጡን ተከትሎ ለህዝባችን ቃል ገብተን እና ራዕያችን አድርገን የተነሳነው አዲስ አበባን እንደስሟ …

የኮሪደር ልማቱን በሁሉም የመዲናዋ አካባቢዎች ለማዳረስ በቅደም ተከተል እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ Read More »

10ኛው የኦዲተሮች ልምድ ልውውጥ በድሬደዋ

10ኛው ሀገር አቀፍ የዋና ኦዲተሮች ውይይት በድሬደዋ እየተካሄደ ነውአዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤቶች የምክክር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ነው።የድሬደዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ፋኪያ መሐመድ በዚህ ወቅት÷የጋራ ምክክሩ ደረጃውን የጠበቀ የኦዲት ተግባራት በማከናወን የመንግስትና የህዝብ በጀት በአግባቡ ለታለመለት ተግባር እንዲውል የሚያስችሉ …

10ኛው የኦዲተሮች ልምድ ልውውጥ በድሬደዋ Read More »

ኃላፊነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የመንግስት ሀብትና ንብረትን ከብክነት እና ምዝበራ መከላከል

 “ኃላፊነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የመንግስት ሀብትና ንብረትን ከብክነት እና ምዝበራ መከላከል” ቢሚል ርዕስ ከባለ ድርሻ አካላት (ኦዲት ተደራጊ ተቋማት) አመራሮች ጋር ውይይት ተደረገ። መጋቢት 23/2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከባለድርሻ አካላት (ኦዲት ተደራጊ ተቋማት) አመራሮች ጋር “ኃላፊነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የመንግስት ሀብትና ንብረትን ከብክነት እና ምዝበራ …

ኃላፊነትና ተጠያቂነት በማረጋገጥ የመንግስት ሀብትና ንብረትን ከብክነት እና ምዝበራ መከላከል Read More »

የ2016 ዓ.ም እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ አደረገ።  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት የመ/ቤቱ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት በዛሬው ቀን ማለትም በ20/12/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲትውት በዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ተወካይ ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ማሞ አማካኝነት ቀርቧል። በመጨረሻም  በቀረበው ሰነድ ላይ የመ/ቤቱ …

የ2016 ዓ.ም እና የ2017 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማ Read More »

የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ

ሀምሌ 09/2016 ዓ.ም የምትተክል ሀገር የሚያጸና ትውልድ በሚል መሪ ቃል የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መረህግብር በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 የችግኝ ተከላ መረሀ-ግብር ተካሄደ፤በአረንጓዴ አሻራ መስክ የሚጠበቀው ውጤት እንዲመጣ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ዋና ኦዲተር አመንቴ መቻሉ ገለጹያለምንም ልዩነት ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ – ግብር ስኬት በጋራ መቆም …

የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ Read More »

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ፖስተኛ ለመመዝገብ፡ ፖስተኛ – City Government of Addis Ababa office of the auditor general/አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት (aaag.gov.et) ሹፌር ለመመዝገብ፡ ሹፌር – City Government of Addis Ababa office of the auditor general/አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት (aaag.gov.et)

የዘጠኝ ወር አፈፃፀም ሪፖርት

መስሪያ ቤታችን የዘጠኝ(9) ወር አፈፃፀም ሪፖርት  ከአጠቃላይ የመ/ቤቱ ሰራተኞች ጋር በእስቴይኢዚ(Stayeasy) ሆቴል  የገመገመ ሲሆን  የዘጥኝ ወር ሪፖርቱን ያቀረቡት የእቅድና በጀት ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክቶሬት ተወካይ  የሆኑት አቶ ደረጄ ማሞ ናቸው።  በቀረበው ሪፖርት ላይም ዋና ኦዲተር አቶ አመንቴ መቻሉ  ከሰራተኞች ጋር ውይይት አድርገዋል።

Scroll to Top