Service የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ኦዲት ምንድነዉ? ኦዲት ማለት የአንድ ተቋም/ድርጅት የሀሳብ መግለጫዎች ፣የሂሳብ መዛግብት፣ መረጃዎች እንዲሁም የስራ ክንዉኖችን መመርመር፣መገምገምና መተንተን ማለት ነዉ፡፡እነዚህ ግምገማዎችና ትንተናዎችን ብቻ ማካሄድ ብቻ ሳይሆን የተገኘዉ ዉጤት ትክክለኛነት በማረጋገጥ ለተጠቃሚዉ አካል ማቅረብ ነዉ፡፡ በመስሪያ ቤታችህ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1. የፋይናንስ ህጋዊነት ኦዲት 2. የገቢ ኦዲት 3. የክዋኔ ኦዲት 4. የአከባቢ ኦዲት 5. ልዩ ኦዲት 6. ክትትልና ግብረ መልስ አገልግሎት 7. የኦዲት ጥናትና ስርፀት አገልግሎት 8. የስልጠና አገልግሎት