December 2023

ከዋና ኦዲተር ጋር የተደረገ ጋዜጣዊ ቃለ-መጠይቅ

ጋዜጠኛዉ፡- ኦዲት ምንድን ነዉ? ዋና ኦዲተር፡- ኦዲት ማለት የአንድ ተቋም/ድርጅት የሀሳብ መግለጫዎች ፣የሂሳብ መዛግብት፣ መረጃዎች እንዲሁም የስራ ክንዉኖችን መመርመር፣መገምገምና መተንተን ማለት ነዉ፡፡እነዚህ ግምገማዎችና ትንተናዎችን ማካሄድ ብቻ ሳይሆን የተገኘዉ ዉጤት ትክክለኛነት በማረጋገጥ ለተጠቃሚዉ አካል የኦዲት አስተያየት ማቅረብ ነዉ፡፡ ኦዲት በገለልተኛነት መካሄድ አለበት ካልሆነ ግን ኦዲት ዉጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ገለልተኛ  ማለት ደግሞ ከማንኛዉም ህሊናዊና ቁሳዊ እንዲሁም የውጭ …

ከዋና ኦዲተር ጋር የተደረገ ጋዜጣዊ ቃለ-መጠይቅ Read More »

የዋና ኦዲተር መልዕክት

በጀት የአቅርቦት ሁሉ  ምንጭ  እና  የአጭርና  የረጅም  ጊዜ  ልማት  ፍላጎትቶች  ማሳኪያ፣  የመንግስት ገቢና ወጪ ሚዛናዊነት መቆጣጠሪያ መሳሪያና የኤኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት  ውሳኔዎች  መሰረት መሆኑ ይታመናል፡፡ ” በጀት ከሌለ ክፍያ (ወጪ) የለም ” የሚባለውም ለዚህ ነው፡፡ በጀት በአጠቃላይ  የሀገርን ትላልቅ ሞተሮች ማለትም የማህበዊ ፣ ፖሌቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን የሚያንቀሳቅስ ትንሹ (ግን ወሳኙ) ሞተር  ነው ማለት  ይቻላል፡፡በጀት  ለልማት …

የዋና ኦዲተር መልዕክት Read More »

Scroll to Top