ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የኦዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር ሶስተኛው ቀን ውሎ:-
በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የልምድ ልውውጥ እና የጋራ የምክክር ጉባኤ ዛሬ ሶስተኛው ቀን ላይ ነው፡፡ በዛሬው ፕሮግራም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የሲዳማ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተሞክሮአቸውን አቅርበዋል በከሰዓት ፕሮግራም በቀረቡት ሁለቱም ሰነዶች ላይ ውይይት ይደረጋል ።
ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የኦዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር በሁለተኛው ቀን ውሎ:
በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የልምድ ልውውጥ እና የጋራ የምክክር ጉባኤ ዛሬ ሁለተኛውን ቀን ላይ ነው፡፡ በዛሬው ፕሮግራም የአማራ ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተሞክሮአቸውን አቅርበዋል በከሰዓት ፕሮግራም በቀረቡት ሁለቱም ሰነዶች ላይ ውይይት ይደረጋል ።
ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የአዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር መካሄድ ጀመረ
የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር እያካሄደ ባለው የተሞክሮና የልምድ ልውውጥ መረሀ-ግብር ላይ የኦሮሚያ ክልል ፤የአማራ ክልል ፤የሲዳማ ክልል ፤የደቡብ ምዕራብ ክልል፤የደቡብ ኢትይጵያ ክልል፤የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፤የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ፤የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፤የሃራሪ ክልል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዋና እና ምክትል ኦዲተሮች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምዳቸውን በተዘጋጀው የቼክ ልስት መሰረት ለውይይት መነሻ ይሆን …
ከዋና ኦዲተር ጋር የተደረገ ጋዜጣዊ ቃለ-መጠይቅ
ጋዜጠኛዉ፡- ኦዲት ምንድን ነዉ? ዋና ኦዲተር፡- ኦዲት ማለት የአንድ ተቋም/ድርጅት የሀሳብ መግለጫዎች ፣የሂሳብ መዛግብት፣ መረጃዎች እንዲሁም የስራ ክንዉኖችን መመርመር፣መገምገምና መተንተን ማለት ነዉ፡፡እነዚህ ግምገማዎችና ትንተናዎችን ማካሄድ ብቻ ሳይሆን የተገኘዉ ዉጤት ትክክለኛነት በማረጋገጥ ለተጠቃሚዉ አካል የኦዲት አስተያየት ማቅረብ ነዉ፡፡ ኦዲት በገለልተኛነት መካሄድ አለበት ካልሆነ ግን ኦዲት ዉጤታማ ሊሆን አይችልም፡፡ ገለልተኛ ማለት ደግሞ ከማንኛዉም ህሊናዊና ቁሳዊ እንዲሁም የውጭ …
የዋና ኦዲተር መልዕክት
በጀት የአቅርቦት ሁሉ ምንጭ እና የአጭርና የረጅም ጊዜ ልማት ፍላጎትቶች ማሳኪያ፣ የመንግስት ገቢና ወጪ ሚዛናዊነት መቆጣጠሪያ መሳሪያና የኤኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማት ውሳኔዎች መሰረት መሆኑ ይታመናል፡፡ ” በጀት ከሌለ ክፍያ (ወጪ) የለም ” የሚባለውም ለዚህ ነው፡፡ በጀት በአጠቃላይ የሀገርን ትላልቅ ሞተሮች ማለትም የማህበዊ ፣ ፖሌቲካዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ሥራዎችን የሚያንቀሳቅስ ትንሹ (ግን ወሳኙ) ሞተር ነው ማለት ይቻላል፡፡በጀት ለልማት …