ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ከአጎራባች ክልሎች ጋር የሚያደርገው የኦዲት ስራዎች የአፈጻጸም ተሞክሮና ልምድ ልውውጥ መርሀ -ግብር ሶስተኛው ቀን ውሎ:- Leave a Comment / By admin / January 25, 2024 በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ኦዲተር መ/ቤት አዘጋጅነት እየተካሄደ ያለው የልምድ ልውውጥ እና የጋራ የምክክር ጉባኤ ዛሬ ሶስተኛው ቀን ላይ ነው፡፡ በዛሬው ፕሮግራም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መ/ቤት እና የሲዳማ ክልል ዋና ኦዲተር መ/ቤት ተሞክሮአቸውን አቅርበዋል በከሰዓት ፕሮግራም በቀረቡት ሁለቱም ሰነዶች ላይ ውይይት ይደረጋል ።