About us ራዕይ በ2022 ዓ.ም ከአገሪቱ በቴክኖሎጂ የዘመነና በጥራቱ የላቀ የኦዲት ተቋም ሆኖ መገኘት ተልዕኮ የተቀናጀ የኦዲት ጥራትና ሽፋንን መሰረት ያደረገ፣ ዓለምአቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀና ሁሉአቀፍ የኦዲት ዘርፎችን ያማከለ የኦዲት አገልግሎት በመስጠት በከተማው አስተዳደር ውስጥ ግልጽነትና ተጠያቂነት ያለው አሰራርና የመንግስት ሀብት አጠቃቀም ጎልብቶ መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን አስተዋጽኦ ማድረግ ፡፡ እሴት ü ግልጽነት ü የሙያ ነጻነት ü አለማዳላት ü የቡድን መንፈስ ü ተጠያቂነት ü ሙያዊ ኃላፊነት